Aarahimun Charity Logo

Arrahimun charity Organization

Arrahimun charity Organization

አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት

እኛ እያለን ወላጅ አልባ ህጻናት እና አቅመደካሞች አይችገሩም!!!

Join for help

ማህበራዊ ግንኙነት

እኚ ወጣቶች ህጋዊ ሰውነት ሳያገኙ በፊትም ከትምህትር ላይ ከሚተርፋቸው ሳንቲም በመነሳት የተላያዩ ችግርተኞችን ይረዳሉ:

Learn More

ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት

ከአንድ ቤተሰብ በፈነጠቀ የበጎነት ብርሃን ለሀገር እንቅስቃሴዎች ለመትረፍ እንዲሁም ለአራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት ጠንካራም በመሆን ቆይቷል

Learn More

ማህበረሰባዊ ግንኙነት

በዚህ ማአከል ውስጥም የላይብረሪ አገልግሎት፣ የኮንፒውተር ስልጠና፣ የተለያዩ የዲን እና የአካዳሚ ኮርሶችን እንዲሁም የልጆች ቂርአትና ተርቢያን ጨምሮ የመሰሉ አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል

Learn More

የበጎነት_ቋት

የሰው ልጅ በህይወቱ ደስተኛ ሆኖ ለማለፍ ሁሌም ሌት ተቀን ይታትራል:: እናት ከጫካ እንጨት መንጥራ አባት በህይወቱ መከራን ተሸክሞ ደከምኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ለራሳቸው ተርበው ተጠምተው ታርዘው ልጃቸውን ለትልቅ ደረጃ ለማድረስ ይደክማሉ:: ታድያ ሁሉም ነገር አይሞናላቸውም:: በሌላኛው ህይወት ደግሞ ገና ጨቅላ ታዳጊ የሆኑ ተንከባካቢ የሌላቸው ድንገት በሚደርሱ አደጋዎች ምክንያት ጠግበው ሳይቦርቁ ወላጆቻቸውን አጥተው ደጋፊም ሳይኖራቸው ለጎዳና ይዳረጋሉ::

Get Involved

አራሂሙን በጎ አድራጎት እንደ ሀገርና እንደ አለም ከፍ እናረገዋለን ችግርን ድል እንነሳለን ለብዙ ህፃናቶ ስኬትና ትልቅ ደረጃ መድረስ ለህመምተኞና ለአዛውንቶች መድሆን ለመሆን ተግተን ጠንክረን ደከመን ሰለቸን ሳንል እንሰራለን አላህ ላይም ተወክለን ኢስቲኣናውን እንለምናለን ትልቅ እናልማለን የረሱልን ግሩርብትናም በጀነትን እንሻለን ።

Get Involved

የአረሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች አባላት

"የአረሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች አባላት በሴቶች."

ሶሬቲ አረቡ

0943874117

"የአረሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች አባላት በሴቶች."

ዘምዘም ከማል

0920371943

አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት(ACO ) ከማህበርሰብ ጋር የስራቸው ስራዎች

Read More

አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት(ACO ) የገቢ መጠን (ፍይናንስ) ለማሳደግ የሚጋራችው ስራዎች

Read More

አራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት(ACO ) በማህብራዊ ግ ንኙነት ላይ የሰራቸው ስራዎች

Read More

Questions

Question 1?

አራሂሙንን በምን አጋጣሚ አወቃችሁት?

Question 2?

ለ አራሂሙን ያላችሁ ጥያቄ ምንድን ነው??

Question 3?

እስካሁን የ አራሂሙን አባል ሆናቹሀል?

HEAD OFFICER

Team Member

SIRAJ ABUBEKER

CHIEF EXCUTIVE OFFICER(CEO)

0934133237

Subscribe to Our youtube channel

Contact Us