እኛ እያለን ወላጅ አልባ ህጻናት እና አቅመደካሞች አይችገሩም!!!
Join for helpከአንድ ቤተሰብ በፈነጠቀ የበጎነት ብርሃን ለሀገር እንቅስቃሴዎች ለመትረፍ እንዲሁም ለአራሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት ጠንካራም በመሆን ቆይቷል
Learn Moreበዚህ ማአከል ውስጥም የላይብረሪ አገልግሎት፣ የኮንፒውተር ስልጠና፣ የተለያዩ የዲን እና የአካዳሚ ኮርሶችን እንዲሁም የልጆች ቂርአትና ተርቢያን ጨምሮ የመሰሉ አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል
Learn Moreየሰው ልጅ በህይወቱ ደስተኛ ሆኖ ለማለፍ ሁሌም ሌት ተቀን ይታትራል:: እናት ከጫካ እንጨት መንጥራ አባት በህይወቱ መከራን ተሸክሞ ደከምኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ለራሳቸው ተርበው ተጠምተው ታርዘው ልጃቸውን ለትልቅ ደረጃ ለማድረስ ይደክማሉ:: ታድያ ሁሉም ነገር አይሞናላቸውም:: በሌላኛው ህይወት ደግሞ ገና ጨቅላ ታዳጊ የሆኑ ተንከባካቢ የሌላቸው ድንገት በሚደርሱ አደጋዎች ምክንያት ጠግበው ሳይቦርቁ ወላጆቻቸውን አጥተው ደጋፊም ሳይኖራቸው ለጎዳና ይዳረጋሉ::
Get Involvedአራሂሙን በጎ አድራጎት እንደ ሀገርና እንደ አለም ከፍ እናረገዋለን ችግርን ድል እንነሳለን ለብዙ ህፃናቶ ስኬትና ትልቅ ደረጃ መድረስ ለህመምተኞና ለአዛውንቶች መድሆን ለመሆን ተግተን ጠንክረን ደከመን ሰለቸን ሳንል እንሰራለን አላህ ላይም ተወክለን ኢስቲኣናውን እንለምናለን ትልቅ እናልማለን የረሱልን ግሩርብትናም በጀነትን እንሻለን ።
Get Involved"የአረሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች አባላት በሴቶች."
ሶሬቲ አረቡ
0943874117
"የአረሂሙን በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች አባላት በሴቶች."
ዘምዘም ከማል
0920371943
አራሂሙንን በምን አጋጣሚ አወቃችሁት?
ለ አራሂሙን ያላችሁ ጥያቄ ምንድን ነው??
እስካሁን የ አራሂሙን አባል ሆናቹሀል?
CHIEF EXCUTIVE OFFICER(CEO)
0934133237